ለኢትዮጵያ የመጀመሪያው የአንገት በላይ እና የፊት ቀዶ ሕክምና ትምህርት ፕሮግራም
በእግሊዝኛው አጠራር፣ “Children Surgery International” የተባለው፣ በተፈጥሮ የሚከሠት የከንፈር እና የላንቃ መሠንጠቅ በሚያስከትለው የአካል ጉዳት ላይ የሚያተኩር፣ ዓለም አቀፍ የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው፡፡ በአካላዊ ጉዳቱ ሳቢያ ለበረታ የሥነ ልቡና ችግር የሚዳረጉ ሕፃናትን የሕይወት መሥመር እየቀየረ ካለው የቀዶ ሕክምና አገልግሎቱ በተጨማሪ፣ ሕክምናው በሀገር ውስጥ ቀዶ ሐኪሞች ሊሰጥ የሚችልበትን መንገድ ለማሳካት ጥረት እያደረገ ነው።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ጁን 06, 2023
በኢትዮጵያ ሕፃናት ከትጥቃዊ ግጭት ሊጠበቁ እንደሚገባ ተመድ አሳሰበ
-
ጁን 06, 2023
የሂዩማን ራይትስ ዋችን ክስ የኢትዮጵያ መንግሥት አስተባበለ