በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኑሮ ውድነት ያልበገራቸው ደቡብ አፍሪካውያን ሙስሊም ለጋሾች


የኑሮ ውድነት ያልበገራቸው ደቡብ አፍሪካውያን ሙስሊም ለጋሾች
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:20 0:00

የኑሮ ውድነት ያልበገራቸው ደቡብ አፍሪካውያን ሙስሊም ለጋሾች

የረመዳን ወር፣ ለደቡብ አፍሪካውያን ለጋስ የእስልምና እምነት ተከታዮች፣ የአንድነት፣ የመተዛዘንና የመደጋገፍ ወር ነው፡፡ የኑሮው ውድነት ሳያሣቅቃቸው፣ ለማኅበረሰባቸው ነዳያን ለመድረስ ወርኀ ጾሙ መልካም አጋጣሚ በመኾኑ፣ ቅዱሱን ወሩ የበለጠ ትርጉም እንዲኖረው ያደርገዋል፡፡

በኬፕታውን፣ በኑሮ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ ሕፃናት የሚማሩበት ትምህርት ቤት ርእሰ መምህር ኢማም ሻን ኤል ቃሲም፣ ከሱቅ ወደ ሱቅ እየዞሩ ለተማሪዎቻቸው ርዳታ ይሰበስባሉ፡፡

ዛሂድ ካሲም ከደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ያጠናቀረውን ዘገባ፣ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል፡፡

XS
SM
MD
LG