በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኦነግ በቡራዩ ለዓመታት የታሰሩ ሕመምተኛ አመራሮቹ በአስቸኳይ እንዲፈቱ ጠየቀ

ኦነግ በቡራዩ ለዓመታት የታሰሩ ሕመምተኛ አመራሮቹ በአስቸኳይ እንዲፈቱ ጠየቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:47 0:00

ኦነግ በቡራዩ ለዓመታት የታሰሩ ሕመምተኛ አመራሮቹ በአስቸኳይ እንዲፈቱ ጠየቀ

ላለፉት አምስት ዓመታት፣ በቡራዩ ከተማ ፖሊስ መምሪያ በእስር ላይ የሚገኙ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር አመራሮች፣ በአኹኑ ወቅት፣ በሕመም እየተሠቃዩ መኾናቸውንና በቂ ሕክምናም አለማግኘታቸውን ጠበቃቸው ተናገሩ።

በእስር ላይ ከሚገኙት ሰባት የአመራር አባላቱ ሦስቱ፣ በአስጊ የጤና ችግር ላይ እንደሚገኙ የገለጸው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር በበኩሉ፣ ያለቅድመ ኹኔታ እንዲፈቱ በአወጣው መግለጫ ጠይቋል።

የአመራሮቹን እስር በተመለከተ፣ ከኦሮምያ ፖሊስ ኮሚሽን ምላሽ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት ለጊዜው አልተሳካም።

/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG