በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የምዕራብ ትግራይ ተፈናቃዮች በአፋጣኝ ወደየቀዬአቸው ለመመለስ ጠየቁ


የምዕራብ ትግራይ ተፈናቃዮች በአፋጣኝ ወደየቀዬአቸው ለመመለስ ጠየቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:03 0:00

የምዕራብ ትግራይ ተፈናቃዮች በአፋጣኝ ወደየቀዬአቸው ለመመለስ ጠየቁ

ከምዕራብ ትግራይ አካባቢ ተፈናቅለው በመቐለ ከተማ የሚገኙ ተፈናቃዮች፣ በቂ ሰብአዊ ርዳታ በጊዜው እየደረሳቸው እንዳልኾነ በመጥቀስ፣ በአፋጣኝ ወደ መኖሪያ ቀዬአቸው ለመመለስ እንደሚሹ አመለከቱ።

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፣ ተፈናቃዮቹ የተጠለሉበትን ማዕከል የጎበኙ ሲኾን፣ በፍጥነት ወደ ቀዬአቸው ለመመለስ በመሥራት ላይ እንደሚገኙ አስታውቀዋል።

የአማራና ትግራይ ክልል የሚወዛገቡበት ይህ አካባቢ ከ1983 ዓ.ም ጀምሮ “ምዕራብ ትግራይ” በሚል በትግራይ ክልል አስተዳደር ስር የነበረ ሲሆን ፤ከሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት በኋላ ግን በአማራ ክልል ወልቃት ጠገዴ ሴቲት ሁመራ ዞን በሚል አዲስ በተዋቀረ አደረጃጀት ስር ይገኛል።

XS
SM
MD
LG