በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትላንት በፖሊስ የተያዘችው መስከረም አበራ ፍ/ቤት አልቀረበችም፤ ለሌሎቹ ቀጠሮ ተሰጠባቸው


ትላንት በፖሊስ የተያዘችው መስከረም አበራ ፍ/ቤት አልቀረበችም፤ ለሌሎቹ ቀጠሮ ተሰጠባቸው
please wait
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p
  • 1080p

No media source currently available

0:00 0:04:07 0:00
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p
  • 1080p

ትላንት በፖሊስ የተያዘችው መስከረም አበራ ፍ/ቤት አልቀረበችም፤ ለሌሎቹ ቀጠሮ ተሰጠባቸው

ትላንት በቁጥጥር ሥር የዋለችው የ“ኢትዮ ንቃት” ዩቲዩብ ብዙኃን መገናኛ መሥራች እና ባለቤት መስከረም አበራ፣ እስካኹን ፍርድ ቤት አለመቅረቧን ባለቤቷ ለአሜሪካ ድምፅ ገልጿል።
በልዩ ልዩ የዩቲዩብ ብዙኃን መገናኛ፣ ፖለቲካዊ ትንታኔዎችን በማቅረብ የምትታወቀው መስከረም አበራ፣ ዐሥር በሚደርሱ የፌዴራል ፖሊስ መለዮ እና ሲቪል በለበሱ የጸጥታ አካላት፣ ትላንት፣ ሚያዝያ 1 ቀን 2015 ዓ.ም. ምሽት ላይ፣ ከመኖሪያ ቤቷ መያዟን፣ ባለቤቷ አቶ ፍጹም ገብረ ሚካኤል ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል፡፡
ሁከት እና ብጥብጥ በማሥነሳት ወንጀል ተጠርጥራ፣ ከዚኽ ቀደምም ኹለት ጊዜ ለእስር የተዳረገችው መስከረም፣ ዛሬ ፍርድ ቤት አለመቅረቧን ጠበቃዋ ሰሎሞን ገዛኸኝ ተናግረዋል። ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG