No media source currently available
ዩናይትድስቴትስ ዲሞክራሲን በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚያስፋፉ ፕሮግራሞችን ለማበረታታት አዲስ የገንዘብ ድጋፍ እንደምታደርግ አስታውቃለች። የዩክሬን ፕሬዝዳንትም ረቡዕ ዕለት በዋሽንግትን የሚካሄደው የዲሞክራሲ ጉባዔ ላይ በርቀት በድህረገፅ አማካኝነት ተገኝተው ገለፃ አድርገዋል።