ውድብ ናፅነት ትግራይ ወይም "የትግራይ ነፃነት ፓርቲ" በመቐለ ከተማ ሊያካሂደው የነበረውን ሕዝባዊ ውይይት መከልከሉን ገለፀ፡፡ ፓርቲው ሕዝባዊ ውይይት ለማካሄድ ሲከለከል በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ሁለተኛው መሆኑን አስታውቋል፡፡ የመቐለ ከተማ ፖሊስ ጽህፈት ቤት በበኩሉ "ፓርቲው ያስፈቀደውም የሆነ የተከለከለ ስብሰባ የለም" በማለት ምላሽ ሰጥቷል፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ኖቬምበር 28, 2024
ባለሃብቶች በትራምፕ አስተዳደር የክሪፕቶ መገበያያ ያድጋል ብለው ተስፋ ያደርጋሉ
-
ኖቬምበር 27, 2024
ጭቆና እና ጥቃትን ተቋቁመው የሠሩ ጋዜጠኞች እውቅና ተሰጣቸው
-
ኖቬምበር 27, 2024
ዕድሜ ጠገቡ የኒውዮርክ የምስጋና ቀን ሰልፍ ትዕይንት
-
ኖቬምበር 27, 2024
የሀዋሳ ከተማ የነዳጅ እጥረትና የተጠቃሚዎች ምሬት
-
ኖቬምበር 26, 2024
መንግሥት ያቀረበው የ582 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት ጥያቄ በፓርላማ ጸደቀ
-
ኖቬምበር 26, 2024
በሥነ ምህዳር ፍትህ ላይ ያተኮረው የኢትዮጵያውያኑ ተቋም