በኢትዮጵያ በሁለት ዓመታት ውስጥ ከ200 እስከ 300 ሺህ የሚገመቱ የቀድሞ ተዋጊዎችን ወደ ቀደመ ሕይወታቸው
ለመመለስ እየተሠራ መሆኑን የብሄራዊ ተሃድሶ ኮምሽን ኮምሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ገለፁ::
ይህ ሥራ በዋናነት በትግራይ ይፈፀማል ያሉት ኮምሽነሩ በሌሎች አምስት ክልሎችም ተግባራዊ የሚሆን ነው ብለዋል::
የብሔራዊ ተሃድሶ ኮምሽን በዛሬው ዕለት የቀድሞ ተዋጊዎችን ወደ ነበሩበት ሰላማዊ ህይወት የመመለስ ጉዳይ አስመልክቶ በመቐለ ከተማ የምክክር መድረክ አካሂዷል።
በዚህ ዙሪያ የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።