በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ድምፅ ለሌላቸው ነው ድምፅ የሆንኩት” - መአዛ መሐመድ የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ "ፅኑ ሴቶች" ተሸላሚ

“ድምፅ ለሌላቸው ነው ድምፅ የሆንኩት” - መአዛ መሐመድ የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ "ፅኑ ሴቶች" ተሸላሚ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:37 0:00

“ድምፅ ለሌላቸው ነው ድምፅ የሆንኩት” - መአዛ መሐመድ የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ "ፅኑ ሴቶች" ተሸላሚ

ዘንድሮ በዩናይትድ ስቴትስ ዋይት ኃውስ ቤተመንግሥት የተካሄደው 17ኛው ዓለም አቀፍ ‘Women of Courage’ ወይም "ፅኑ ሴቶች" ሽልማት ከተለያዩ ዓለም ሀገራት ለተመረጡ አስራ አንድ ሴቶች ተሰጥቷል።

ሽልማቱ በሰላም፣ ፍትሕ፣ ሰብዓዊ መብቶች እና እኩልነት ዙሪያ ለሚሠሩ እንዲሁም ጥንካሬ እና መስዋትነትን ላሳዩ ሴቶች የሚሰጥ ሲሆን ከተሸላሚዎቹ አንዷ ኢትዮጵያዊቷ ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድ ፆታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች ሰለባ የሆኑ ሰዎችን ድምፅ በማሰማቷ ሽልማቱ ተሰጥቷታል።

ስለሥራዎቿ እና በኢትዮጵያ ስላለው የሚዲያ ሁኔታ ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ቆይታ አድርጋለች፤ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ያግኙ።

XS
SM
MD
LG