በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሶማሌላንድ ግጭት ከ200 በላይ ሰዎች ተገደሉ


በሶማሌላንድ ግጭት ከ200 በላይ ሰዎች ተገደሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:44 0:00

በሶማሌላንድ ግጭት ከ200 በላይ ሰዎች ተገደሉ

በሶማሌላንድ ሠራዊትና በጎሳ ሚሊሺያዎች መካከል ባለፉት ሳምንታት በተደረጉ ከባድ ውጊያዎች 200 ሰዎች መገደላቸውንና ሌሎች በመቶ የሚቆጠሩ ደግሞ እንደቆሰሉ ላስ አኖድ በተባለችውና በሶማሌላንድ ድንበር ላይ በምትገኝ አጭቃጫቂ ከተማ የሚገኙ አንድ የሆስፒታል ኃላፊ ተናግረዋል።

አንዱ ወገን ሌላውን ግጭቱን በመጀመር ተጠያቂ ያደርጋል። በአካባቢው ያሉ ሆስፒታሎችም በጦርነቱ ተጎድተዋል።

ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG