በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦነግ አባላት እስር “ከሕግ አግባብ ውጭ ነው” ሲል ኢሰመኮ አስታወቀ

የኦነግ አባላት እስር “ከሕግ አግባብ ውጭ ነው” ሲል ኢሰመኮ አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:32 0:00

የኦነግ አባላት እስር “ከሕግ አግባብ ውጭ ነው” ሲል ኢሰመኮ አስታወቀ

በኦሮምያ ክልል ቡራዩ ከተማ እሥር ላይ የሚገኙ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ/ አመራር አባላት ሳይፈቱ የቆዩት “ከሕግ አግባብ ውጭ ነው” ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታውቋል።

ከታሳሪዎቹ መካከል የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ ከኔሳ አያ እና ከፍተኛ የአመራር አባል ዳዊት አብደታ በጠና መታመማቸውን የጠቆሙት የሕግ ጠበቃቸው ደንበኞቻቸው የሕክምና አገልግሎት መነፈጋቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG