No media source currently available
ባለፈው ዓመት በዚህ ወር ሩሲያ ዩክሬንን ከወረረችበት ግዜ አንስቶ 8 ሺህ የሚሆኑ ሲቪሎች ሲገደሉ 13ሺህ 200 የሚሆኑት ደግሞ መቁሰላቸውን በዩክሬን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ተቆጣጣሪ ተልዕኮ ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል።