በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍሪካ የሰብዓዊና ሕዝቦች መብት ኮሚሽን የጀመረውን ምርመራ እንደሚቀጥል አስታወቀ

የአፍሪካ የሰብዓዊና ሕዝቦች መብት ኮሚሽን የጀመረውን ምርመራ እንደሚቀጥል አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:54 0:00

የአፍሪካ የሰብዓዊና ሕዝቦች መብት ኮሚሽን የጀመረውን ምርመራ እንደሚቀጥል አስታወቀ

በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ወቅት በትግራይ ክልል ተፈፅመዋል የተባሉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን የማጣራት ሥራውን እንደሚቀጥል የአፍሪካ የሰብአዊ እና ሕዝቦች መብት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

የኮሚሽኑ ሊቀመንበር ሬሚ ንጎይ ሉምቡ ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ፣ ምርምራው እየተጠናቀቀ እንደሚገኝ ገልጸዋል፡፡

ሊቀመንበሩ ይህን ያሉት፣ የኢትዮጵያው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን “ኮሚሽኑ በተናጥል የሚያደርገውን ምርመራ ማቆም አለበት” ማለታቸውን በመጥቀስ ለተነሳላቸ ጥያቄ በሰጡት ምላሽ ነው፡፡

ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG