በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በካማሺና መተከል ሰላም መስፈኑን ነዋሪዎች ገለፁ


በካማሺና መተከል ሰላም መስፈኑን ነዋሪዎች ገለፁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:42 0:00

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሰላም በመስፈኑ ያለስጋት መንቀሳቀስ መቻላቸውንና ተቋርጦ የነበረው ማኅበራዊ መስተጋብር መጀመሩን አንዳንድ የካማሺና መተከል ዞን ነዋሪዎች ተናግረዋል። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር ሀሩን ኡመር ታጣቂዎች ከክልሉ መንግሥት ጋራ የሰላም ስምምነት ተፈራርመው ከገቡ በኋላ ሰላም መስፈኑን ተናግረዋል።የጉህዴን ሕዝቦች ነጻነት ንቅናቄ በበኩሉ ሰላም መስፈኑ የልማት ሥራዎችን ለመሥራት እገዛ እንዳደረገ ገልፀዋል።

XS
SM
MD
LG