ከቡና ምርታቸው የሚመጥን ገቢ እንደማያገኙ ኢትዮጵያዊያን አርሶአደሮች እየተናገሩ ነው።
በሌላ በኩል ባለፈው ዓመት ኢትዮጵያ ከቡና ወጭ ንግድ ከፍተኛ የተባለ የውጭ ምንዛሪ ማግኘቷን የቡና እና ሻይ ባለሥልጣን አስታውቆ አርሶ አደሮች ቡና ወደ ውጭ የመላክ ፈቃድ እንዲያገኙ የህጎች ማሻሻያ መደረጉን አመልክቷል ።
ጅማ አካባቢ በቡና ምርት ላይ የተሠማሩ አርሶአደሮች ለቪኦኤ ያካፈሉትን የያዘው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል፤ ይመልክተቱት፡፡