No media source currently available
ንግድ ባንክ በትግራይ እንደገና አገልግሎት መስጠት ጀመረ
Print
በትግራይ ክልል ተቋረጦ የነበረው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አገልግሎት ዛሬ በ31 ቅርንጫፎች መጀመሩን አስታወቀ፡፡
በመቀለ ከተማ ያገኘናቸው የባንኩ ደንበኞች ከአንድ ዓመት ከስምንት ወራት በኋላ አገልግሎቱ ማግኘታቸው እንዳስደሰታቸው ገልፀው ቀጣይነት ሊኖረው እንደሚገባ አሳስበዋል።
ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።