በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ንግድ ባንክ በትግራይ እንደገና አገልግሎት መስጠት ጀመረ


ንግድ ባንክ በትግራይ እንደገና አገልግሎት መስጠት ጀመረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:55 0:00

በትግራይ ክልል ተቋረጦ የነበረው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አገልግሎት ዛሬ በ31 ቅርንጫፎች መጀመሩን አስታወቀ::

በመቀለ ከተማ ያገኘናቸው የባንኩ ደንበኞች ከአንድ ዓመት ከስምንት ወራት በኋላ አገልግሎቱ ማግኘታቸው እንዳስደሰታቸው ገልፀው ቀጣይነት ሊኖረው እንደሚገባ አሳስበዋል።

ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG