በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

እንግሊዝ ውስጥ ትልቅ የሥራ ማቆም አድማ ተካሄደ

የመንግሥት ሲቪል ሠራተኞች፣ የአውቶብስና የባቡር ነጂዎች፣ የዩኒቨርስቲ መምህራንና ሠራተኞች፣ ዛሬ ረቡዕ ከሥራ ገበታቸው በመቅረት በ10 ዓመታት ውስጥ ትልቁና የተቀናጀ ነው የተባለውን የሥራ ማቆም አድማ ማድረጓቸው ተነግሯል፡፡

እንግሊዝ ውስጥ የሥራ ሁኔታና የደመወዝ ክፍያን አስመልክቶ ከተነሳ ውዝግብ ጋር በተያያዘ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ የሚቆጠሩ ሠራተኞች ዛሬ የሥራ ማቆም አድማ አድርገዋል፡፡

የመንግሥት ሲቪል ሠራተኞች፣ የአውቶብስና የባቡር ነጂዎች፣ የዩኒቨርስቲ መምህራንና ሠራተኞች፣ ዛሬ ረቡዕ ከሥራ ገበታቸው በመቅረት በ10 ዓመታት ውስጥ ትልቁና የተቀናጀ ነው የተባለውን የሥራ ማቆም አድማ ማድረጓቸው ተነግሯል፡፡

የሥራ ማቆም አድማው መጠነ ሰፊ የአገልግሎት መስተጓጎሎችን ያስከተለ ሲሆን በሺዎች የሚቆጠሩ ትምህር ቤቶች መዘጋታቸው፣ የምድር ባቡር አገልግሎቶችን መቋረጣቸውና፣ በአውሮፕላን ማረፊያዎችም መዘግየቶች የሚጠበቁ መሆናቸው ተዘግቧል፡፡

ለአስርት ዓመታት ምንም ለውጥ ሳያሳይ የቆየው የደመወዝ ክፍያ እየጨመረ ከመጠው የዋጋ ግሽበት ጋር የማይጣጣም መሆኑን የሚከራከሩት የሠራተኛ ማህበራት፣ መንግሥት የተሻለ ክፍያ እንዲሰጥ በመጠየቅ የሚያደርጉትን ግፊት እየጨመሩ መምጣታቸው ተመልክቷል፡፡

XS
SM
MD
LG