በሜምፊስ፤ ቴነሲ አምስት የፖሊስ መኮንኖች የ29 ዓመቱን ጥቁር አሜሪካዊ ታየር ኒኮልስን ለሞት ያበቃውን ድብደባ ሲፈፅሙ የሚያሳየው ቪዲዮ ከተለቀቀ በኋላ የፖሊስ አያያዝ ሕጎች ማሻሻያዎች እንዲደረግባቸው የሚደረጉት ጥሪዎች ጨምረዋል።
ሆኖም ተጨማሪ ጥቃትን እንዴት መከላከል እንደሚቻል በአሜሪካ ህግ አውጪዎች መካከል እስካሁን መግባባት የለም።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ዘገባ ያገኛሉ፡፡