በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ማህበራዊ መገናኛ ለትውልደ-ኢትዮጵያዊያን ንቃት ፤ቆይታ ከዶ/ር እልልታ ረጋሳ ጋር


ማህበራዊ መገናኛ ለትውልደ-ኢትዮጵያዊያን ንቃት ፤ቆይታ ከዶ/ር እልልታ ረጋሳ ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:16:29 0:00

ዶ/ር እልልታ ረገሳ ትውልደ -ኢትዮጵያዊያን በጤና ፣ በትምህርት እና ሁለንተናዊ ቤተሰብ ግንባታ ረገድ ማወቅ የሚገቧቸውን መረጃዎች የሚያጋራው፣ ተያያዥ አገልግሎቶችንም የሚሰጠው "አኩኩሉ ፋሚሊ" ተቋም መስራች ናቸው ።ከህክምና ባለሙያነት ተሻግሮ ለዓመታት በዘለቀው ማህበረሰብ አገዝ ተሳትፎ የሚታወቁት ዶ/ር እልልታ ፣ ትውልደ-ኢትዮጵያዊያን በዋናነት ስለሚጋፈጣቸው ተግዳሮቶች ፣ መፍትሄዎች፣ የማህበራዊ ሚዲያ ሚና እና ተያያዥ ጉዳዮች ሀሳባቸውን ሊሰጡን ፈቅደዋል ።

XS
SM
MD
LG