No media source currently available
የአፍጋኒስታን ህግ ተማሪን ህልም የገታው የታሊባን እገዳ
Print
እአአ በ2021 ታሊባን ስልጣን ሲቆጣጠር ሳሚራ ጋውሃሪ በካቡል ዩንቨርስቲ የህግ ተማሪ ነበረች። አሁን በታሊባን ህግ ምክንያት ወደ ዩንቨርስቲ መግባት ባትችልም ዲግሪዋን ለመጨረስ ግን ቆርጣ መነሳቷን ትናገራለች።
የአሜሪካ ድምፅ የአፍጋኒስታን አገልግሎት ሳሚራን ስለወደፊት ህይወቷ አነጋግሮ ያቀረበው ዘገባ ነው።