በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጥምቀትን በዓል በተስፋ ማሳለፋቸውን የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች ገለፁ


የጥምቀትን በዓል በተስፋ ማሳለፋቸውን የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች ገለፁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:52 0:00

የጥምቀትን በዓል በተስፋ ማሳለፋቸውን የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች ገለፁ

በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ምክንያት ለሦስት ዓመታት የጥምቀት በዓል በአደባባይ ባልተከበረበት የትግራይ ክልል ዘንድሮ በተለያዩ አጥቢያ ቤተክርስቲያናት ተከብሯል።

በሽረ እንዳስላሴ ከተማ ደግሞ የበዓሉ ሥነ ስርዓት በአደባባይ ተከናውኗል። በመቐሌ ደብረ ገነት እና ጽህረ አርያም ቅዱስ ገብርኤል ያገኘናቸው ምዕመናን በዓሉን በሰላም መንፈስ በማክበራቸው መደሰታቸውን ገልፀው።

የተሻለ ሰላም እንደሚመጣ ተስፋ እንዳላቸው ተናግረዋል። የመቐለ ሃገረስብከት ስራ አስከያጅ መላዕከብርሃናት ገብረስላሴ ሕሸ ደግሞ “በዓሉ ከዚህ ቀደም እንደሚከበረው በአደባባይ ያልተከበረው አሁንም በመከራ ላይ ያሉ ሰዎችን ለማሰብ ነው” ብለዋል።

/ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG