በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሶማሊያ መንግሥት በአልሻባብ ላይ ያገኘው ወታደራዊ ድል ተስፋን አጭሯል

የሶማሊያ መንግሥት በአልሻባብ ላይ ያገኘው ወታደራዊ ድል ተስፋን አጭሯል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:00 0:00

የሶማሊያ መንግሥት በአልሻባብ ላይ ያገኘው ወታደራዊ ድል ተስፋን አጭሯል

ሶማሊያውያን የመንግሥቱ ኃይሎች ወደብ ከተማ የሆነችውን 'ሃረርድሬ' መቆጣጠራቸው “ከእስላማዊው ጽንፈኛ ቡድን አልሸባብ ታጣቂዎች በሚደረገው ትግል ትልቅ ድል ነው” ሲሉ በማወደስ ላይ ናቸው።

በአንድ ወቅት የሶማሊያ የባህር ላይ ወንበዴዎች መናሃሪያ የነበረችው ወደብ ከተማ የታጣቂው ቡድን ቁልፍ የገቢ ምንጭ ሆና የቆየች ሲሆን ተንታኞች ሃረርድሬን እና ሌሎች በጽንፈኛው ቡድን እጅ የነበሩ ግዛቶችን እየተቆጣጠሩ የአካባቢውን ልብ ማሸነፍ ፈታኝ ይሆናል ይላሉ።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡

XS
SM
MD
LG