በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኔፓል በአውሮፕላን አደጋ ለሞቱት ሰዎች የሀዘን ቀን አወጀች

በማዕከላዊ ኔፓል ሰባ ሁለት ተሳፋሪዎች እና የበረራ ሰራተኞች ይዞ ከካትማንዱ ፖኻራ ወደተባለች ከተማ ሲበር በተከሰከሰው አውሮፕላን እስካሁን ቢያንስ የ68 ሰዎች አስከሬኖች መገኘታቸው ተገልጿል።

ትናንት ዕሁድ በደረሰው አደጋ ለሞቱት ሰዎች ዛሬ ሰኞ የሀዘን ቀን ሆኖ እንዲውል ታውጇል።

ከወደቀው አውሮፕላን ስብርባሪ ውስጥ የበረራ መረጃ መዝጋቢው እና የአብራሪዎች ክፍል ድምጽ መዝጋቢው እንደተገኙ የካትማንዱ አውሮፕላን ጣቢያ ባለሥልጣናት አመልክተዋል።

ሆኖም በሀገሪቱ በሰላሳ ዓመትት ከደረሱት ሁሉ ብዛት ያለው ህይወት የጠፋበት አደጋ ምክንያት ለጊዜው አልታወቀም፡፡

XS
SM
MD
LG