በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ካማሺ ውስጥ ሰላም መስፈኑን ነዋሪዎች ተናገሩ


ካማሺ ውስጥ ሰላም መስፈኑን ነዋሪዎች ተናገሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:32 0:00

ካማሺ ውስጥ ሰላም መስፈኑን ነዋሪዎች ተናገሩ


በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች ከክልሉ መንግሥት ጋራ የሰላም ስምምነት ተፈራርመው ወደ መደበኛ ኑሯቸው ከገቡ ወዲህ ሰላም መስፈኑን የካማሺ ከተማ አንዳንድ ነዋሪዎች ገለጹ።
በሌላ በኩል የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ቦዴፓ/ የታጠቁ ኃይሎች ከገቡ ወዲህ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ውስጥ አንጻራዊ ሰላም መስፈኑን አስታውቋል።

ፓርቲው በክልሉ ሳይካሄድ የቀረው የሰኔ 2013 አጠቃላይ ምርጫ እንዲካሄድም አሳስቧል። ሆኖም በብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የክልሉ ጽሕፈት ቤት ምርጫ ባልተካሄደባቸው አካባቢዎች በቅርቡ ምርጫ ለማካሄድ የተያዘ መረኃ-ግብር እንደሌለ አስታውቋል።

XS
SM
MD
LG