በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሩሲያ- ዩክሬን ጦርነትና አውሮፓ ኅብረት


የሩሲያ- ዩክሬን ጦርነትና አውሮፓ ኅብረት
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:22 0:00

ሩሲያ ዩክሬንን መውረሯን ተከትሎ፤ ከብዙ አስርት ዓመታት በኋላ፤ ለመጀመሪያ ጊዜ ጦርነት በአውሮፓ ኅብረት ደጃፍ ላይ ቆሟል። እስካሁን ድረስ ግጭቱ በ27 የአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገሮች መካከል ድንቅ የሆነ መተባበር እንዲፈጠር አድርጓል። ሆኖም ጦርነቱ እየባሰና የአውሮፓ ኅብረት ወደ ኃይል አቅርቦት ቀውስና የምጣኔ ሃብት ውድቀት መጎተት ሲጀምር የተጀመረው ኅብረት ይዘልቅ ይሆን?

XS
SM
MD
LG