No media source currently available
በተጠናቀቀው የአውሮፓውያኑ ዓመት ሩሲያ በዩክሬን ላይ ያለ አንዳች ቆስቋሽ የፈጸመችው ወረራ በአውሮፓ ያለውን የፀጥታ ይዞታ ሲለውጠው ዓለምን ደግሞ አደገኛ ወደሆነ ግጭትና የኒውክሌር ስጋት ላይ ጥሎታል። በሌላ በኩል ለዩክሬን ከፍተኛ የሆነ የመሳሪያ ድጋፍ ያደረገው ምዕራቡ ዓለም ሩሲያ ላይ ማዕቀብ ጥሏል። /ሙሉውን ከተያያዘው ይከታተሉ/