በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በመቀሌ የደመቀው የሞባይል መለዋወጫዎች ሽያጭና ጥገና ሥራ  


በመቀሌ የደመቀው የሞባይል መለዋወጫዎች ሽያጭና ጥገና ሥራ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:47 0:00

በመቀሌ የደመቀው የሞባይል መለዋወጫዎች ሽያጭና ጥገና ሥራ

የስልክና ኢንተርኔት አገልግሎት በከፊልም በመቀሌ ቢሆን በመጀመሩ ቤተሰቦቻቸውን በስልክ ማግኘታቸውን፣ በዚህም መደሰታቸውን የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች ገለፁ። ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡት እነዚህ ነዋሪዎች በሁሉም የትግራይ አካባቢ አገልግሎቱ እንዲቀጥል ጠይቀዋል።

ኔትወርክ በመከፈቱም የሞባይል መለዋወጫዎች ሽያጭና ጥገና ሥራ በጣም ደምቋል። ሙሉጌታ አፅብሃ መቀሌ ከተማ ውስጥ ተዘዋውሮና የስልክ ጥገና አገልግሎት የሚሰጥበት ቦታ ተገኝቶ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ።

XS
SM
MD
LG