No media source currently available
የተጠናቀቀው ዓመት በትዊተር፣ አማዞን፣ ሴልስ ፎርስ እና ስናፕ ተቋማት ውስጥ ከፍተኛ የሠራተኞች ቅነሳ የታየበት ዓመት ነበር። የፌስቡክና ኢንስተግራም እናት ተቋማት የሆነው ሜታም ለመጀመሪያ ጊዜ የሠራተኞች ቅነሳ በማድረግ 13 በመቶ ሠራተኞችን አሰናብቷል። ዲያን ሚቼል የቴክኖሎጂው ዘርፍ የሠራተኞች ስንብት በመጪው ዘመን ላይ ስላለው ትርጉም በቀጣይ ዘገባ ቃኝታለች።ኤደን ገረመው ታቀርበዋለች ።