በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“የሰላም ስምምነቱ የትግበራ ሂደት ተስፋ ሰጪ ነው” - ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አሕመድ


“የሰላም ስምምነቱ የትግበራ ሂደት ተስፋ ሰጪ ነው” - ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አሕመድ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:54 0:00

የሰላም ስምምነቱን በማስመልከት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በተሳተፉበት መድረክ ላይ በተደረገ ግምገማ አተገባበሩ ተስፋ ሰጪ መሆኑ ተገለፀ። በውይይቱ ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማኅበራዊ ገጾቻቸው ላይ ባሰፈሩት ጹሑፍ፤ “የናይሮቢ ሁለተኛውን ውይይት ተከትሎ የሰላም ሂደቱን ዛሬ ገምግመናል” ካሉ በኋለ፣ “እንደ ግምገማችን የሰላም ስምምነቱ የትግበራ ሂደት ተስፋ ሰጪ ነው” ብለዋል፡፡

የሰላም ስምምነቱን በማስመልከት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በተሳተፉበት መድረክ ላይ በተደረገ ግምገማ አተገባበሩ ተስፋ ሰጪ መሆኑ ተገለፀ።

በውይይቱ ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማኅበራዊ ገጾቻቸው ላይ ባሰፈሩት ጹሑፍ፤ “የናይሮቢ ሁለተኛውን ውይይት ተከትሎ የሰላም ሂደቱን ዛሬ ገምግመናል” ካሉ በኋለ፣ “እንደ ግምገማችን የሰላም ስምምነቱ የትግበራ ሂደት ተስፋ ሰጪ ነው” ብለዋል፡፡

ነገር ግን ስምምነቱን በመተግበር ረገድ መዘግየት መኖሩና በተናጥል የሚሰጡ የተጣረሱ መግለጫዎች ደግሞ ለስምምነቱ ትግበራ እንቅፋት እንደሆኑም ገምጋሚዎቹ እንዳነሱ ተመልክቷል፡፡

በዚህ ጉዳይ ላይ አስተያየታቸውን የሰጡን አንድ የፖለቲካ ተንታኝ “ሊጣረሱ የሚችሉ መግለጫዎችን መስጠት የሚጠበቅ ነው፤ በመሆኑም ለስምምነቱን እንደ ጉልህ ስጋት መታየት የለበትም” ብለዋል፡፡

/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG