በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍሪካ ኅብረት ጥረት ተስፋን ያጫረ ነው - ጉተሬሽ


 የአፍሪካ ኅብረት ጥረት ተስፋን ያጫረ ነው - ጉተሬሽ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:19 0:00

"የአፍሪካ ኅብረት በኢትዮጵያ ሰላም ለማስፈን በ2022 ያደረገው ጥረት ተስፋን ያጫረ ተግባር ነው” ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬሽ ተናገሩ። ዋና ፀሐፊው የአውሮፓውያኑ 2022 ዓመት መጠናቀቅ አስመልክተው ባደረጉት ንግግር “የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት በዓመቱ ተስፋ አስቆራጭ ከነበሩ የዓለም ፈተናዎች መካከል አንዱ መሆኑን” ተናግረዋል፡፡

XS
SM
MD
LG