በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አሜሪካ ውስጥ በመሳሪያ የሚፈጸሙ ጥቃቶች እና የወላጆች ጭንቀት


አሜሪካ ውስጥ በመሳሪያ የሚፈጸሙ ጥቃቶች እና የወላጆች ጭንቀት
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:17 0:00

የትምሕርት ሳምንት ወይም 'Education Week' ተብሎ በሚጠራው የአሜሪካ ትምሕርት ቤቶችን የተመለከቱ የተለያዩ መረጃዎችና ዜናዎች የሚቀርቡበት ድረ ገፅ ባወጣው ሪፖርት መሰረት በዚህ እየተገባደደ ባለው እንደ አውሮፓውያን የቀን አቆጣጠር 2022 ዓም በሀገሪቱ በትምህርት ቤቶች ውስጥ 46 የመሣሪያ ጥቃቶች ተፈጽመዋል። በጥቃቶቹ ብዙ ህይወት ጠፍቷል። ብዙዎች ቆስለዋል።

XS
SM
MD
LG