No media source currently available
በአንድ ወቅት በአፍሪካ ፈጣን እድገት እያስመዘገቡ ካሉ ሀገሮች አንዱ የተባለላትን የምጣኔ ሃብቷን ለማንሰራራትና መንግሥት በዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የተጣለበትን ማእቀብ ለማስነሳት ጥረት እያደረገ ባለበት ኢትዮጵያ፤ አንድ አውዳሚ ጦርነት እየከሰመና ሌላው እየከፋ መሆኑ ተዘገበ። / በአሶስዬትድ ፕረስ የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/