በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩኤስ-አፍሪካ ጉባዔ የመጀመሪያ ቀን ውሎ


የዩኤስ-አፍሪካ ጉባዔ የመጀመሪያ ቀን ውሎ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:21 0:00

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን ትላንት ሐሙስ በዋሽንግተን ዲሲ በተካሄደው የዩናይትድ ስቴትስ እና የአፍሪካ መሪዎች ጉባዔ ላይ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አሊ ጋር ተወያይተዋል።በሌላ በኩል ትናንት የተጀመረው የዩኤስ-አፍሪካ ጉባኤ በያዛቸው አጀንዳዎች ላይ ሲነጋገር ውሏል። የአየር ንብርት ለውጥን ስለመቋቋም፣ ሰላም ፀጥታና አስተዳደር ከተወያየባቸው ጉዳዮች ጥቂቶቹ ናቸው። የጉባዔውን የመጀመሪያ ቀን ውሎ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG