በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩኤስ-አፍሪካ መሪዎች ጉባዔ ነገ ይጀመራል


የዩኤስ-አፍሪካ መሪዎች ጉባዔ ነገ ይጀመራል
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:35 0:00

ነገ ማክሰኞ ለሚከፈተው የዩኤስ-አፍሪካ መሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ የአህጉሪቱ መሪዎች ዋሽንግተን ዲሲ በመግባት ላይ ናቸው። በዚህ ጉባኤ ላይ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን የአፍሪካ ኅብረት የቡድን 20 አገራት ቋሚ አባል እንዲሆን አሜሪካ ድጋፍ እንደምትሰጥ ያስታውቃሉ ተብሎ ይጠበቃል። /ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG