No media source currently available
የሱዳን ሲቪላዊ እና ወታደራዊ መሪዎች ከትናንት በስተያ ሰኞ የተፈራረሙት የስልጣን ክፍፍል ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱ መፈረሙ ታዲያ ባለፈው ዐመት የተካሄደውን መፈንቅለ መንግሥት ተከትሎ በጸጥታ ኃይሎች እና በተቃዋሚ ሰልፈኞች መካከል የቀጠለውን ኃይል የቀላቀለ ግጭት እንደሚያከትመው ተስፋ ተደርጓል።