በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኦፌኮ ለወለጋው ግጭት አፋጣኝ መፍትኄ ጠየቀ


ኦፌኮ ለወለጋው ግጭት አፋጣኝ መፍትኄ ጠየቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:14 0:00

ኦፌኮ ለወለጋው ግጭት አፋጣኝ መፍትኄ ጠየቀ

በኦሮሚያ ክልል ለሚታየው የጸጥታ ችግር መንግሥት አፋጣኝ መፍተሔ እንዲፈልግ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ጥሪ አቅርቧል። የፓርቲው ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና በተለይ ሰሞኑን በምስራቅ ወለጋና ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ በንፁሃን ዜጎች ላይ እየተፈጸመ ነው ያሉት ግድያና መፈናቀል እንዲቆም አሳስበዋል።

ከአጎራባች ክልል ወደ ኦሮሚያ ክልል ገቡ ያሏቸው ታጣቂዎች እንዲወጡና በአካባቢው በኦሮሞ ስም ከሚንቀሳቀሰው የታጠቀ ኃይል ጋር ደግሞ የሰላም ውይይት እንዲጀመርም ጠይቀዋል።/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG