No media source currently available
ሽረ ከተማ የኤሌክትሪክ ኃይል እንዳገኘች የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮምዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሞገስ መኮንን ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል፡፡