No media source currently available
በኒጀር ድንበር አቅራቢያ በሚገኝ የገበያ ስፍራ አራት ፖሊስና ሁለት ሰላማዊ ሰው ተኩሰው የገደሉትን ሰዎች ለመያዝ የሰሜን ምዕራብ ናይጄሪያ ፖሊሶች አሰሳ ጀምረዋል።/ቲሞቲ አቢዙ ከአቡጃ ያጠናቀረውን ዘገባ ሙሉ ክፍል ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/