በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የከፍተኛ ትምሕርት ተቋማት መምሕራን የሥራ ማቆም አድማ


የከፍተኛ ትምሕርት ተቋማት መምሕራን የሥራ ማቆም አድማ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:12 0:00

በተለያዩ ከፍተኛ ትምሕርት ተቋማት ውስጥ የሚያስተምሩ መምሕራን የሥራ ማቆም አድማ አደረጉ። ከዚህ ቀደም ያነሷቸው የደሞዝ ጭማሪና የጥቅማ ጥቅም ጥያቄዎች ምላሽ ባለማግኘቱ ምክኒያት አድማውን ማድረጋቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

XS
SM
MD
LG