በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከሠላም ሥምምነቱ በኋላ 36ሺህ ኩንታል እህል ወደ ትግራይ ክልል ገብቷል


ከሠላም ሥምምነቱ በኋላ 36ሺህ ኩንታል እህል ወደ ትግራይ ክልል ገብቷል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:57 0:00

የሠላም ሥምምነት ከተካሄደ ወዲህ ከ36 ሺህ ኩንታል በላይ የእርዳታ እህል ወደ ትግራይ ክልል መግባቱን የክልሉ የግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ ዶ/ር አትንኩት መዝገቡ የገባው እርዳታ በጣም ትንሽ መሆኑን ጠቅሰው አሁንም በፍጥነት ተጨማሪ የሰብዓዊ እርዳታ መግባት እንደሚገባው ገልፀዋል።

XS
SM
MD
LG