በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኦሮምያ ክልል በክልሉ ከሚንቀሳቀስ ‘የሽምቅ ተዋጊ’ ጋር እንደማይደራደር አስታወቀ


ኦሮምያ ክልል በክልሉ ከሚንቀሳቀስ ‘የሽምቅ ተዋጊ’ ጋር እንደማይደራደር አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:46 0:00

ኦሮምያ ክልል በክልሉ ከሚንቀሳቀስ ‘የሽምቅ ተዋጊ’ ጋር እንደማይደራደር አስታወቀ

የኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት በተለያዩ የኦሮምያ ክልል አካባቢዎች ከሚንቀሳቀስ ሽምቅ ተዋጊ ኃይል ጋር እንደማይደራደር አስታወቀ።

የክልሉ መንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ቢሮ ኃላፊ አቶ ኃይሉ አዱኛ ዛሬ በሰጡት መግለጫ የኢትዮጵያ መንግሥት በሽብርተኝነት የፈረጀውና “ሸኔ” እያለ የሚጠራው የታጠቀ ቡድን በክልሉ በሚገኙ የተለያዩ ቦታዎች ለሚከሰተው የፀጥታ ችግር መንስኤ መሆኑን ተናግረዋል።

ታጣቂ ቡድኑ መሪና አደረጃጀት የሌለው በሰላማዊ ሰዎች ላይ ጥቃትት የሚፈፅምና ዘረፋ የሚያካሂድ በመሆኑ በድርድር ወደ ሠላም ማምጣት አስቸጋሪ መሆኑን ኃላፊው ጨምረው ገልፀዋል።

የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ቃል አቀባይ በበኩላቸው የክልሉ መንግሥት አስተያየት ተቃውመዋል።

/ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG