በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ ለዓለም ዋንጫ ተሳታፊ ሃገሮች መልካም ምኞቷን ገልጻለች


ኢትዮጵያ ለዓለም ዋንጫ ተሳታፊ ሃገሮች መልካም ምኞቷን ገልጻለች
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:01 0:00

ኢትዮጵያ ለዓለም ዋንጫ ተሳታፊ ሃገሮች መልካም ምኞቷን ገልጻለች

አብዛኛው የዓለም ዋንጫው ተሳታፊ ሃገሮች ብሔራዊ ቡድኖች ለውድድሩ ኳታር ገብተዋል፡፡ አፍሪካ በውድድሩ በአምስት ሀገራት ትወከላለች፡፡

የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ሐሙስ ኅዳር 8/2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ ባሰናዳው ዝግጅት፣ በውድድሩ ለሚሳተፉት የካሜሮን፣ የሞሮኮ፣ የጋና የቱኒዚያና የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድኖች መልካም ምኞቱን የሚገልጽ ሰርተፍኬት በአዲስ አበባ ለሚገኙ አምባሳደሮቻቸው አበርክቷል፡፡

በሌላ በኩል በመሰረተ ልማት ዝግጅቱ ወቅት በሺዎች የሚቆጠሩ ሠራተኞች ህይወት የተቀጠፈበት የኳታሩ የዓለም ዋንጫ፣ በርካታ የተቃውሞ ድምጾችን ቢያስተናግድም ከመላው ዓለም ደጋፊዎች ወደ ሃገሪቱ እየጎረፉ ነው፡፡

/በእነዚህ እና ተያያዥ ወቅታዊ የዓለም ዋንጫው ጉዳዮች ላይ የተሰናዳውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይመልከቱ/

XS
SM
MD
LG