በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአልሻባብ መሪዎችን ለሚያስይዝ ጥቆማ የ10 ሚሊዮን ዶላር ሽልማት ተዘጋጅቷል


የአልሻባብ መሪዎችን ለሚያስይዝ ጥቆማ የ10 ሚሊዮን ዶላር ሽልማት ተዘጋጅቷል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:57 0:00

ዩናይትድ ስቴትስ የሶማሊያው ሽብርተኛ ቡድን አልሻባብን ሦስት ቀንደኛ መሪዎች የሚያስይዝ ጥቆማ ለሚሰጥ የመደበችውን ወሮታ በዕጥፍ ማሳደጓን እና እስከ 10 ሚሊዮን ዶላር የሚደርስ ሽልማት እንደምትሰጥ አስታወቀች። ሁለቱ ተፈላጊዎች የቡድኑ ዋነኞቹ መሪዎች ሲሆኑ ሦስተኛው ደግሞ ላለፉት አስራ አራት አመታት የቡድኑ አባል የሆነ የዩናይትድ ስቴትስ ዜጋ መሆኑ ተገልጿል። /መሐመድ ዩሱፍ ከናይሮቢ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ/

XS
SM
MD
LG