በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና ወረዳና በደቡብ ክልል አማሮ ልዩ ወረዳ ተፈጥሮ የነበረው ግጭት በእርቀ ሰላም ተቋጨ


በምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና ወረዳና በደቡብ ክልል አማሮ ልዩ ወረዳ ተፈጥሮ የነበረው ግጭት በእርቀ ሰላም ተቋጨ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:36 0:00

በምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና ወረዳና በደቡብ ክልል አማሮ ልዩ ወረዳ አዋሳኝ አካባቢዎች የነበረው የፀጥታ ችግር በእርቀ ሰላም ከተቋጨ በኋላ ማኅበራዊ ግንኑኝነት መጀመሩንና ለስድስት ዓመታት ተዘግቶ የነበረው መንገድ መከፈቱን ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ አስታወቁ። የአካባቢው ባለሥልጣናት መሳሪያ ታጥቀው በሲቪሎች ላይ ጥቃት ይፈፅማሉ ባላቸው ታጣቂዎች ላይ እርምጃ እየወሰደ መሆኑን ገልፀው ተፈናቃዮች በቀጣይ ወደ ቀያቸው እንደሚመለሱ ተናግረዋል። /ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ/

XS
SM
MD
LG