በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኔዘርላንድ የአካባቢ ጥበቃ ቡድን በኬንያ የማሳይ ጎሳዎች መሬትን ከድርቀት ለመታደግ እየሠራ ነው

የኔዘርላንድ የአካባቢ ጥበቃ ቡድን በኬንያ የማሳይ ጎሳዎች መሬትን ከድርቀት ለመታደግ እየሠራ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:45 0:00

የኔዘርላንድ የአካባቢ ጥበቃ ቡድን በኬንያ የማሳይ ጎሳዎች መሬትን ከድርቀት ለመታደግ እየሠራ ነው

በአፍሪካ ቀንድ የተከሰተው አስከፊ ድርቅ ሰፋፊ መሬቶችንና ተክሎችን ሲያደርቅ፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ከብቶችን ገድሎ የሰውንም ሆነ የዱር እንስሳትን ህይወት አደጋ ላይ ጥሏል።

የድርቅን ትጽዕኖ ለመቀንስ አንድ የኔዘርላንድ አካባቢ ጥብቃ ቡድን በኬንያ የሚገኙትን የማሳይ ጎሳዎች ደረቅ መሬትን የዝናብ ውሃ በማጠራቀም ለማንሠራራት እየሠራ ይገኛል።

ነገር ግን ዝናቡ ለአምስት ወቅቶች ሳይመጣ በቀረበት ሁኔታ ሙከራው ላይ ጥያቄ ያላቸው ወገኖች አሉ።

የቪኦኤው ጁማ ማጃንጋ ከኬንያ የላከውን ሪፖርት እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።

XS
SM
MD
LG