No media source currently available
በሰላም ንግግሩ ዙሪያ ከተሰጡ አስተያየቶች
አጋሩ
Print
በደቡብ አፍሪካ የሚካሔደውን የሰላም ንግግር በተመለከተ በተለያዩ አካባቢዎች የሚኖሩ አድማጮች አስተያየቶቻቸውን ሲያደርሱን ሰንብተዋል።
ዛሬ ደግሞ ከአዲስ አበባ፣ ደሴና ሃዋሳ ከተሞች ነዋሪዎች ለዘጋቢዎቻችን የሰጧቸው አስተያየቶች ደርሰውናል።