በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሰላም ንግግሩ ዙሪያ ከተሰጡ አስተያየቶች


በሰላም ንግግሩ ዙሪያ ከተሰጡ አስተያየቶች
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:46 0:00

በደቡብ አፍሪካ የሚካሔደውን የሰላም ንግግር በተመለከተ በተለያዩ አካባቢዎች የሚኖሩ አድማጮች አስተያየቶቻቸውን ሲያደርሱን ሰንብተዋል። ዛሬ ደግሞ ከአዲስ አበባ፣ ደሴና ሃዋሳ ከተሞች ነዋሪዎች ለዘጋቢዎቻችን የሰጧቸው አስተያየቶች ደርሰውናል።

XS
SM
MD
LG