በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደሴ ነዋሪ የትግራይ ተወላጆች ህወሓትን ተቃዋሚ ሠልፍ አደረጉ


የደሴ ነዋሪ የትግራይ ተወላጆች ህወሓትን ተቃዋሚ ሠልፍ አደረጉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:49 0:00

የደሴ ነዋሪ የትግራይ ተወላጆች ህወሓትን ተቃዋሚ ሠልፍ አደረጉ

የደሴ ከተማ ነዋሪዎች የሆኑ የትግራይ ተወላጆች ዛሬ ባደረጉት ሰላማዊ ሰልፍ “ለበርካታ ንጹሃን ሞት፣ ለሃብትና ንብረት ውድመት ምክንያት ሆኗል” ሲሉ ህወሓትን ከስሰዋል፡፡

የሰላማዊ ሠልፉ ተሳታፊዎች “ጦርነቱ ቆሞ ከሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር በሠላም መኖር እንፈልጋለን” ሲሉም ተናግረዋል፡፡

“ጦርነቱ እየጎዳ ያለው የአንዲት እናት ሁለት ልጆችን ነው” ያሉ ተሳታፊዎችም አሉ።

ህወሓት በበኩሉ “ለቀጠለው የንጹሃን ሞት እንደዚሁም ለሃብትና ንብረት ውድመት የኢትዮጵያ መንግሥት ተጠያቂ ነው” ብሏል።

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]

XS
SM
MD
LG