የቀድሞው የኬንያ ፕሬዚዳንትና በኢትዮጵያ ጉዳይ የአገሪቱ ልዑክ ኡሁሩ ኬንያታ በደቡብ አፍሪካ ዛሬ ሊጀመር ታቅዶ በነበረው የሰላም ውይይቱ ላይ መገኘት እንደማይችሉ ገልጸዋል
የአፍሪካ ሕብረት የአፍሪካ ሕብረት ልዩ መልዕክተኛ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆን በማገዝ ውይይቱን ከሚመሩት 3 ታዋቂ አፍሪካዊያን መካከል አንዱ የሆኑት ኬኒያታ በኢትዮጵያ መንግስት እና በሕወሓት መካከል ዛሬ እንዲጀመር ታቅዶ የነበረው የደቡብ አፍሪካው የሰላም ውይይት በሎጂስቲክስ አቅርቦት ምክንያት መራዘሙ በተሰማበት በትናንትናው ዕለት፣ በጻፉት ደብዳቤ ነው በውይይቱ ላይ መገኘት አልችልም ያሉት፡፡
ዝርዝሩን ከተያይዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ